ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋራ 35 ሰዎች ታሰሩ

አቶ ጃዋር መሐመድ ጋራ

አቶ ጃዋር መሐመድ እና ሌሎች ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ እና የኦሮሚያ ፖሊስ በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ።

አቶ ጃዋር መሐመድ እና ሌሎች ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ እና የኦሮሚያ ፖሊስ በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ።

ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡትን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል እንደሻው ጣሰውን እና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽንን ቃል ጠቅሰው ማብራሪያ የሰጡን የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ጀላን አብዲ፤ በዛሬው ዕለት የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን አስክሬን በማጓጓዝ ሂደት ውስጥ አንድ ፖሊስ መገደሉን ጠቅሰው፤ ይህ ፖሊስ የተገደለው ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋር በነበረ ሰው አማካኝነት ነው ብለዋል።

ከእዚህና ሌሎች ጉዳዮች ጋር በተያያዘ አምስት አቶ ጃዋር እና አምስት ጠባቂዎቻቸውን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አቶ ጀላን ተናግረዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋራ 35 ሰዎች ታሰሩ

(የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ጀላን አብዲ የሰጡት አጭር ማብራሪያ የተያያዘውን ድምፅ ያዳምጡ)