በጣሊያን ሚላን ከተማ የሚገኙት አቶ ነጋሲ ከኮረናቫይረስ አገግመዋል
Your browser doesn’t support HTML5
በጣሊያን ሚላን ከተማ ውስጥ እርሳቸውና ባለቤታቸው በኮሮናቫይረስ መያዛቸውን ከዚህ ቀደም የገለፁልን አቶ ነጋሲ ክብሮም አሁን መሻሻል እያሳዩ መሆኑን ተናግረዋል። ልጆቻቸው ደግሞ በተራቸው በአንድ ክፍል እንዲቀመጡ መደረጉን ተናግረዋል።
በድጋሚ አነጋግረናቸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5