ዋሽንግተን ዲሲ —
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከያሉበት ስፍራ ሆነው ትምህርታቸውን የሚከታተሉበት ኢንተርኔትን መሰረት ያደረገ ብልሃት መፍጠሩን ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።
ለአንድ ወሰነ-ትምህርት የሚያስፈልጉ የትምህርት ግብዓቶች በኢንተርኔት ቋት ላይ እንዲቀመጡ በማድረግ -ተማሪዎች በአድራሻው እየገቡ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እንደሚያስችል የተነገረለት መላ ፤ ከኮቪድ19 መከላከያዎች መካከል አንዱ የሆነው አካላዊ መራራቅ ሳይዛነፍ የመማር ማስተማር ሂደቱን እንደሚያስቀጥል ተስፋ ተጥሎበታል።
የመስፍን አራጌን ዝርዝር ዘገባ ያዳምጡ
Your browser doesn’t support HTML5
ተማሪዎች ከያሉበት ሆነው ትምህርታቸውን የሚቀጥሉበትን መላ ማግኘቱን የወሎ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ