ለኮረና ቫይረስ ተጋልጠው ይሆናል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች የሚወሰደው ናሙና እንዴት ይመረመራል? ውጤቱን ለማወቅስ ስንት ቀን ይወስዳል?
ዋሽንግተን ዲሲ —
👉 ለኮረና ቫይረስ ተጋልጠው ይሆናል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች የሚወሰደው ናሙና እንዴት ይመረመራል? ውጤቱን ለማወቅስ ስንት ቀን ይወስዳል?
👉 በኢትዮጵያ የሚገኘው ላብራቶሪ የመመርመር አቅሙስ ምን ይመስላል? የሚሉጥያቄዎችን የሚመልስ ዘገባ ተከታዩ ቅንብር ነው።
👉 ጽዮን ግርማ ከኢትዮያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የፀረ-ኮሮናቫይረስ ቅድመ-ዝግጅትና ምላሽ አሰጣጥ ኦፕሬሽን ዘርፍ አስተባባበሪ ዶ/ር ያረጋል ፉፋ እና ከጤና ሚኒስቴር ደግሞ የሕክምና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ያዕቆብ ሰማን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አሰናድታላች። (ዘገባውን ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5