የምዕራብ ወለጋ የፀጥታ ስጋት እና የአምነስቲ መግለጫ

አምነስቲ

“ሰብዓዊ መብትትን የሚጥሱ ሰዎች ላይ ለምን እርምጃ ተወሰደ? የሚል ተቃውሞ ማሰማት እጅግ አሳዛኝ ነው” - አቶ ታዬ ደንዳአ

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል በምዕራብ ኦሮሚያ ሕግና ሥርዓትን ያልተከተለ የጅምላ እስር እየተፈፀመ ነው ሲል መንግሥትን ወቀሰ።

የኦርሚያ ክልል በበኩሉ ፤ የሰዎችን ሰብዓዊ ክብር በሚያዋርድ ሁኔታ የሰብዓዊ መብትን የሚጥሱ ሰዎች ለሕግ እንዲቀርቡ በመገፋፋት ፋንታ መንግሥት እርምጃ ሲወስድ “ለምን እርምጃ ተወሰደ?” የሚል ተቃውሞ ማሰማት እጅግ አሳዛኝ ነው - የሚል ምላሽ ሰጥቷል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

የምዕራብ ወለጋ የፀጥታ ስጋት እና የአምነስቲ መግለጫ