የእውቀት ዱካ

Your browser doesn’t support HTML5

ቤዛዊት ሙሉጌታ የህጻናት መጽሃፍ ጸሃፊ እና የዱካ መጽሃፍት መስራች ናት፡፡ ‘ተረቶች እና አፈታሪኮች የማህበረሰብ ማንነት የሚቀረጹባቸው ናቸው፡፡ ስለዚህም ደግሞ ህጻናት የማንበበ ባህልን እንዲያዳብሩ እና በስነ ምግባር እንዲታነጹየህጻናት መጽሃፍ በመጻፍ ላይ እገኛለሁ ትለናለች፡፡ ኤደን ገረመው እስዋን አነጋገራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡