በዋግ ኽምራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ሕይወት አለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ሳምንት መገባደጃ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በሁለት ቀናት ልዩነት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5