ውይይት - በ «ብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም»

አቶ ታደለ ደርሰህ

በኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው የሚባለው «ብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም» ብሄርና ብሄረሰቦች የራሳቸውን እድል በራሳቸው የመወሰንና በቋንቋቸው የመጠቀምና የመዳኘት መብት ሰጥቷል ቢባልም ለአንድነት መሸሸርና መከፋፈል ምክንያት ሆኗል ተብሏል።

በሌላ በኩል ደግሞ «ብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም» ልዩነቶችን በማክበር የብሄር ብሄረሰቦችን ህገ መንግስታዊ መብት አስከብሯል የሚሉም አሉ።

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ በአፅሮኦቱ ቪኢኮድ አሜሪካን አገር መቀመጫ ከአደረገው ከናሽናል ኢንዶውመንት ፎር ዴሞክራሲ «ኒድ»ጋር በመተባበር «የብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም ተግዳሮቶቹና ተስፋዎቹ በኢትዮጵያ» በሚል ርዕስ አውደ ጥናት በሃዋሳ ከተማ አካሂዷል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት - በ «ብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም»