በሽብርና በሙስና የተጠረጠሩ ተያዙ

  • መለስካቸው አምሃ

ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ

“ከታወቁ ዓለምአቀፍ የሽብር ድርጅቶች ጋር የተቀናጀ የሽብር አድራጎት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመፈፀም ሲዘጋጁ ነበር” የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተይዘው መታሠራቸውንና ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የሃገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቀዋል።

ሃምሣ ዘጠኝ የመንግሥት ባለሥልጣናትና የጥቅም ተካፋይ ናቸው የተባሉ ባለሃብቶችም በከባድ የሙስና ወንጀሎች ተጠርጠረው መያዛቸውን ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ በሰጡት መግለጫ አመልክተዋል።

(ለዝርዝር ዘገባው የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።)

Your browser doesn’t support HTML5

በሽብርና በሙስና የተጠረጠሩ ተያዙ