የዛሬዎቹ ሰልፎች - በተሰላፊዎቹ አንደበት

በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ያመጧቸውን ለውጦች ለመደገፍ በደብረ ብርሃን ከተማ የተካሄደው ሰልፍ

በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ያመጧቸውን ለውጦች ለመደገፍና ባለፈው ቅዳሜ በአዲስ አበባ የደረሰውን የቦንብ ጣቃት ለማውገዝ፤ በሰቆጣ፣ በደብረብርሃን በወልዲያ፣ በሃይቅና በቡታጅራ መካሄዱ ታውቋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

የዛሬዎቹ ሰልፎች - በተሰላፊዎቹ አንደበት