"ትምህርቴን ስጨርስ ወስጄ አሳድገዋለሁ" ሀና ኃይሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በሀዋሳ የአዋዳ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ አመት ተማሪ ናት። አረጋውያንና ህፃናትን የሚንከባከብ 'ጣሊታ' በተባለ የበጎ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ከትምህርት ውጭ ባለው ሙሉ ሰዓቷ ታገለግላለች።
Your browser doesn’t support HTML5