የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ታዬ ደንዳዓ ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

“ለፍተሻ ሲያመጡት እጆቹን በካቴና ታስሮ ነበር” - ባለቤታቸው "አስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሰዎችን ዝም ማሰኛና ትችንት ወንጀል ማድረጊያ መሳሪያ ነው”- አምነስቲ