የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ ግድያው በስሕተት የተፈፀመ ነው ብሎ እንደማያምን አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ክልል ፍትሕ ቢሮ በሞያሌ ከተማ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመው ግድያ በስሕተት የተፈፀመ ነው ብሎ እንደማያምን አስታወቀ።