"ማዕከላዊ እሥር ቤት ይዘጋል፣ ወደ ሙዚዬምነትም ይቀየራል" - ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአሁኑ ወቅት በእሥር ላይ የሚገኙ የፖለቲካ እሥረኞች እንደሚፈቱና በዓቃቢ ሕግ የተመሰረተባቸው ክስም እንደሚቋረጥ ገለፁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5