ድምጽ “ሕዝቡ አብሮነቱን ሊጠብቀው ይገባል”- ፖለቲከኞች ኦክቶበር 25, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰተ ላለው ግጭትም ሆነ ችግር ተጠያቂው ኢሐዴግ ነው ሲሉ የመድረክ ስራ አስፈፃሚ አባላት ገለፁ።