የአቶ በረከት ስምዖን የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ

Enboche

ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ እኛም ከሚዲያ ነው የሰማነው ብለዋል

በኢሕአዴግ አመራር ቦታ ጉልሕ ሥፍራ የነበራቸው አቶ በረከት ስምዖን ከኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ምርምር ማዕከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ሚኒስትርነታቸውና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ዜናውን ከሚዲያ ከመስማታቸው ውጭ የተረጋገጠ መረጃ ለቢሮአቸው አለመድረሱን ተናግረዋል።

ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።

Your browser doesn’t support HTML5

የአቶ በረከት ስምዖን የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ