ድምጽ በአማሮና በጉጂ ግጭት መንግሥት ኃላፊነት ሊወስድ ይገባል ተባለ ኦገስት 02, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ችግሩ የተከሰተው በድንበር ማካለልና ማስፋፋት እንቅስቃሴ ምክንያት መሆኑን በመጥቀስ ለዚህ ችግር መንግሥት ኃላፊነት ወስዶ በአፋጣኝ ሁኔታውን ወደነበረበት እንዲመልስ ፓርቲው በመግለጫው ጠይቋል።