ድምጽ "የሰብዓዊ መብቴን የሚጋፋ ምርመራ ተደርጎብኛል" - ንግሥት ይርጋ በችሎት ጁላይ 18, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በዛሬ ዕለት በእነ ንግሥት ይርጋ መዝገብ የተከሰሱ ስድስት ሰዎችን ወክለው በችሎት የተገኙትን ጠበቃ አቶ ሄኖክ አክሊሉ አነጋግረናቸዋል።