"የሴት ልጅ መደፈር አሁንም በብዛት ይታያል" ወ/ሮ ማሪያ ሙኒር

Your browser doesn’t support HTML5

ወ/ሮ ማሪያ ሙኒር የህግ ባለሙያ ናቸው። በጥብቅና እና በዳኝነት ለረጅም አመት አገልግለዋል። የሴቶች ማረፊያና ልማት ማህበር ወይንም 'ሴፍ ሀውስ' የተባለ ድርጅት መስራችና ስራአስኪያጅ ናቸው።