'ማንዴላ ዋሽንግተን' መርሃ ግብር ላይ ለመሳተፍ የማመልከቻ ቀን ነገ ይጠናቀቃል

Your browser doesn’t support HTML5

በሚቀጥለው አመት ለሚዘጋጀው 'ማንዴላ ዋሽንግተን' መርሃ ግብር ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ወጣት አፍሪካውያን በዝግጅቱ ለመካተት በማመልከት ላይ ናቸው።