ድምጽ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከረፍት መልስ ሴፕቴምበር 29, 2016 መስታወት አራጋው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ዲግሪ በተለያየ ሙያ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እረፍታቸውን ጨርሰው የ2009 የትምህርት ዘመን ለመጀመር ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደየ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ።