በአዲስ አበባ የዉሃ እጥረት ከኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ጋር የተያያዘ ነዉ ተባለ

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች የዉሃ አቅርቦቱ ከኤሌክትሪክ ሃይል ችግር እጥረት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ነዋሪዎች ይናገራሉ። ባለፈዉ ክረምት በቂ ዝናብ ባለመጣሉ ግድቦች የሚጠበቀዉን ያህል ዉሃ እንዳልያዙና ያ ለእጥረቱ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ባለስልጣናት ገልጸዋል። የዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የዉሃ ማደያ ጣቢያዎችን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። መለስካቸዉ አመሃ የአስኮ አካባቢ ነዋሪዎችና ዉሃ ማደያ ጣቢያ ሃላፊን አነጋግሮ ተከታዮን ዘግቧል።