ድምጽ በኦሮሚያ ዘገባ ለማቅረብ የተንቀሳቀሱ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር ውለው ተለቀቁ ማርች 08, 2016 ሳሌም ሰለሞን ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 ሁለት የዓለምአቀፍ ጋዜጠኞች እና አስተርጓሚያቸው በኦሮሚያ ተቃውሞና ድርቅ ዙሪያ ዘገባ ለማቅረብ በተንቀሳቀሱበት ወቅት፤ በጸጥታ ሃይሎች ተይዘው ተመለሱ። ጋዜጠኞቹ ለ24 ሰዓታት ታስረው ተለቀዋል።