ስለ አስመራ ከተማ ከእዝራ ጋር የተደረገ ጨዋታ

Your browser doesn’t support HTML5

የአስመራ ከተማ በዪኒስኮ የታሪክ መዝገብ ላይ ለመስፈር እጩ ሆናለች። እዝራ ተወልዶ ያደገው በአስመራ ከተማ ነው፡ ስለ አስመራ ከተማ በአጭሩ እንዲህ አጫውቶናል።