“በዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝብ ጤንነቱን ጠብቆ ከሚገኝባቸው ባሕላዊ መሳሪያዎች አንዱ ቀልድ ነው” ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር አብርሃም ዓለሙ የሥነ ጹሑፍና ፎክሎር ተመራማሪ ናቸው፡፡ ከሥነ ሕዝብ ጥበብ ውስጥ አንዱ የኾነው ቀልድ በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ስለሚኖረው ማኅበራዊ፣ፖለቲካዊና ባሕላዊ ፋይዳ ይነግሩናል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ ከጽዮን ግርማ ጋር ውይይት አድርገዋል።