ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም

በቻይና ርዕሰ ከተማ ቤይጂንግ ባስደናቂው ”የወፍ ጎጆ” ስታዲየም ላለፉት ዘጠኝ ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኬንያ አሸናፊነት ተጠናቋል።

የኬንያ አትሌቲክስ ቡድን 7 ወርቅ፥ 6 ብርና 3 ነሐስ ባጠቃላይ 16 ሜዳልያ ሰብስቦ በ 15 ዓመት የሻምፒዮናው ውድድር ታሪክ አንደኛ ሆኖ ማጠናቀቁ መላውን የዓለም ሕዝብ አስደምሟል።

ኢትዮጵያ 3 ወርቅ፥ 3 ብርና 2 ነሐስ በማግኘት ከዓለም በአምስተኛ ደረጃ ፈጽማለች።

ማሬ ዲባባ የማራቶን አሸናፊ

አልማዝ አያና በ 5 ሺህ አሸናፊ

Your browser doesn’t support HTML5

ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም