በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ፓትርሻያ ሃስላች በአሜሪካ ገንዘብ ድጋፍ የሚከናወኑ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንቅስቃሴዎችን ለመመልከት ዛሬ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል።
አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ፓትርሻያ ሃስላች በአሜሪካ ገንዘብ ድጋፍ የሚከናወኑ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንቅስቃሴዎችን ለመመልከት ዛሬ ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል።
በዚህ ዓመት የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ አስተዋጽኦ ዝቅ ሲል የሰብአዊ እርዳታ ፍላጎቱ በታቃራኒዉ ማሻቀቡን ገልጸዋል። መለስካቸዉ አመሃ ዜናዉን አድርሶናል። ሙሉውን ዘገባ ያጽምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5