በዘንድሮው ክረምት ባብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የዝናብ እጥረት መከሰቱን የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ። ይህንኑ መነሻ በማድረግም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ብሄራዊ የአደጋ መከላከል ኮሚቴ መቋቋሙ ተገልጿል።
አዲስ አበባ —
በዘንድሮው ክረምት ባብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የዝናብ እጥረት መከሰቱን የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ይህንኑ መነሻ በማድረግም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ ብሄራዊ የአደጋ መከላከል ኮሚቴ መቋቋሙ ተገልጿል። የዝናቡ እጥረት በሰዎችና በእንስሳት ላይ ያደረሰው ጉዳት ስለመኖሩ መንግሥት እስካሁን ባለው ጊዜ የሰጠው ዝርዝር መግለጫ የለም።
ያሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ያነጋገራቸው የአፋርና የኢሣ ማህበረሰብ መሪዎች ግን ሰዎችና በርካታ ከብቶች መሞታቸውን ገልጸው የክልልና የፌዴራል መንግሥት እንዲሁም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእርዳታ እጁን እንዲዘረጋ ተማጽነዋል።
የአዲስ አበባው ዘጋብያን እስክንደር ፍሬው ዝርዝር ዘገባውን ልኳል። ያድምጡ
Your browser doesn’t support HTML5