ከነሐሴ 16 እስከ ነሐሴ 24 2007 ዓ ም ድረስ በቻይና ለሚካሄደው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፥ ኢትዮጵያ በሙሉ ዝግጅት ላይ ትገኛለች።
በእግር ኳስ አርሰናል ቼልሲን 1 ለባዶ አሸንፎ የ Community Shield ዋንጫ ወሰደ።
ኤርትራውያኑ ኮከብ ቢሲክሌተኞች ዳንኤል ተክለሃይማኖትና መርሃዊ ቅዱስ በ Tour de France 2015 አኩሪ ድል አስመዝግበው ቅዳሜ እለት አሥመራ ሲመለሱ የደግና አቀባበል ተደረገላቸው።
Your browser doesn’t support HTML5