ዐሥሩ ምርጦች

Your browser doesn’t support HTML5

የሙዚቃ ቃና ፕሮግራም አዘጋጁ ደሳለኝ መኮንን በአሜሪካ የደረጃ ሠንጠረዥ ላይ በዚህ ሣምንት ከአንድ መቶ ምርጥ ዜማዎች መካከል ከአንድ እስከ ዐሥር ያሉትን መራጦ አዘጋጅቷል፡፡ ተጋበዙለት!