‹‹ሙዚቃ›› -ለነጻነት፣ለእኩልነት፣ለፍትህ

Your browser doesn’t support HTML5

የሰው ልጆች የሰብዓዊ መብት ሲጣስ ጥቂት የኪነጥብ ባለሞያዎች ድምፃቸውን ለማሰማት በሞያቸው ከያሉበት ይነሳሉ፡፡ ሙዚቀኞችም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጮሃሉ፡፡ነፃነትን ለማግኘት ፣እኩልነትን ለማረጋገጥ እንዲሁም ፍትህን ለማስፈን የመብት ተሟጋቾች ለማወደስ ከተዜሙት መካከል ምርጥ የተባሉትን ጽዮን ግርማ መራርጣለች፡፡ተጋበዙ፡፡