በሶስተኛው ፋይናንስ ለልማት ጉባኤ የተደረሰው ስምምነት ትልቅ እርምጃ የታየበት እንደሆነ ተገለጸ

  • መለስካቸው አምሃ

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ትላንት በተጠናቀቀዉ ሶስተኛዉ የፋይናንስ የልማት ዓለም አቀፍ ጉባኤ የጸደቀዉ የአዲስ አበባ የተግባር አጀንዳ ሰነድ በዓይነቱ የተለየና ትልቅ እርምጃ የታየበት ነዉ ሲሉ ሁለት የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ገለጹ።

ትላንት በተጠናቀቀዉ ሶስተኛዉ የ Finance ለልማት ዓለም አቀፍ ጉባኤ የጸደቀዉ የአዲስ አበባ የተግባር አጀንዳ ሰነድ በዓይነቱ የተለየና ትልቅ እርምጃ የታየበት ነዉ ሲሉ ሁለት የኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ገለጹ። ስምምነቱ መሰረታዊ ለዉጥ የሚያመጣና ዝርዝር የአፈጻጸም ስልቶችም ያስቀመጠ መሆኑን የኢትዮፕያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሐኖምና የገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፍያን አሕመድ አስገንዝበዋል።

ዘጋብያችን መለስካቸዉ አመሃ የሚኒስትሮቹን መግለጫ ተከታትሎ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

Your browser doesn’t support HTML5

Finance and FM Briefing 7-17-15