አስራ ሦስተኛውን የዓለም የጤና አጠባበቅ ጉባዔ ኢትዮጲያ ልታስተናግድ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

አስራ ሦስተኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ጉባዔ ከጥቂት ወራት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። ጉባዔው በሀገሪቱ መካሄዱ ለበርካታ የሀገሪቱ ባለሙያዎች የመሳተፍ ዕድል እንደሚፈጥር የኢትዮጲያ የጤና አጠባበቅ ማህበር ፕሬዚደንት ዶክተር ተዋበች ቢሻው አስታወቁ። ዘገባ ከእስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ያድምጡ።