ዋሽንግተን ዲሲ —
አክቲቪስት ጃዋር መሃመድ ፣"የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሽግግር እና የወደፊት ጉዞ" በሚል መርህ በተለያዩ የዮናይት ስቴትስ ከተሞች ህዝባዊ ስብሰባዎች አከናውነዋል።ከእነዚህ መካከል በአትላንታ እና ሲያትል ከተሞች የተደረጉት ህዝባዊ ስብሰባዎች የድጋፍ እና የተቃውሞ ትዕይንቶችን አስተናግደዋል።
ሀብታሙ ስዩም አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ የተገኘባቸው ህዝባዊ ስብሰባዎች ካስተባበሩት እንዲሁም ህዝባዊ ስብሰባዎች በተከናወኑባቸው ስፍራዎች በመገኘት የተቃውሞ ድምጻቸውን ካሰሙ ግለሰቦች ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ