ዋሺንግተን ዲሲ —
ባዶ እግር የተሰኘው ቲያትር ከጥቂት ወራት በፊት በግሪክ ፣'አክሮፖሊስ' ጣሪያ ዐልባ ማሳያ( አምፊ ትያትር)፣ በአማርኛ ቋንቋ በቀረበ ጊዜም በተመልካቾች ዘንድ ከበሬታን አግኝቷል፡፡
ለመሆኑ ቲያትሩ ለዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊያን ምን ርባና አለው? የሚለውን ጥያቄ ጨምሮ ፣ ከጽንሰቱ እስከ ዕይታ ቀኑ ድረስ ያሉ ተዛማች ጉዳዮችን የሚነግረን የራዲዮ ቅኝት በመቀጠል ይሰማል፡፡
አዘጋጅ እና አቅራቢው ሀብታሙ ስዩም ነው፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ