No media source currently available
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 5 ቀን ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤትን እና የወንጌል አማኞች አብያተ-ክርስቲያናት ምክርቤትን ህጋዊ ሰውነት የሚያጎናጽፉ አዋጆችን አጽድቋል። እነዚህ አዋጆች መጽደቃቸው አስዳሳች መሆኑን የሚያናገሩ የዕምነቶቹ አባቶች እዚህ ቀን ላይ ለመድረስ ለዓመታት የተሻገረ ልፋት መጠየቁንም ያወሳሉ። ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር አለው።