No media source currently available
“ታላቅ ህዝባዊ ትዕይንት ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት” የተሰኘ ሰላማዊ ሰልፍ ግንቦት 9.2013 ተካሄዷል። አስተባባሪዎቹ ሰልፉን ለማሰናዳት ያስፈለገው ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ፣ በመጪው ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ እያደረገች ያለችውን እንቅስቃሴ ለመደገፍ፣ የሌሎች ሀገራትን ጣልቃ ገብነት ለማውገዝ እንደሆነ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።