በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዚምባብዌ የሚገኙ ገበሬዎች እርሻቸውን የሚያዘምን የጸሃይ ኃይል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ሆኑ


በዚምባብዌ የሚገኙ ገበሬዎች እርሻቸውን የሚያዘምን የጸሃይ ኃይል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ሆኑ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:24 0:00

በደቡብ አፍሪካ የሚገኝና የጸሃይ ኃይልን መጠቀም የሚያበረታታ ኩባንያ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ገንዘብ በማሰባሰብ በዚምባብዌ የሚገኝን አንድ የእርሻ መንደር የጸሃይ ሃይል እንዲጠቀም በማስቻሉ ገበሬዎችንም ተጠቃሚ አድርጓል።

ዘ ሰንኤክስቼንጅ የተባለው ኩባንያ እስካሁን ወደ 1.4 ሚሊዮን ዶላር በመሰብሰብ በመንደሩ የሚገኘውን እርሻና ገበሬዎች በጸሃይ ሃይል እንዲደገፉ አድርጉኣል።

ከለምበስ ማቩንጋ ለቪኦኤ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG