በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬስ ነጻነት አያያዝ በዝምባብዌ


የፕሬስ ነጻነት አያያዝ በዝምባብዌ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:16 0:00

ዝምባብዌ ውስጥ “ፕሬዚዳንቱን በትዊተር ላይ ባሰፈረው ጽሁፍ ተችቷል” በሚል የተከሰሰው ጋዜጠኛ እስር አንዳንዶች እየመጣ ያለው ይበልጥ አዳጋች ሁኔታ አመላካች አድርገው ወስደውታል። ከትላንት በስቲያ ሰኞ ተይዞ እስከታሰረበት ጊዜ ድረስ የዚምላይቭ ዋና አዘጋጅ ምዱዱዚ ማቱቱ ላለፉት ሁለት ሳምንታት ተሸሽጎ ነበር የቆየው። ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG