ኣሜሪካዊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ያሬድ ንጉሰ፣ በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ በ1,500 ሜትር የሩጫ ውድድር የነሃስ ሜዳልያ አሸናፊ ሆነ። ባልደረባችን በትረ ሥልጣን ወደ ፓሪስ ደውሎ አትሌት ያሬድን አነጋግሮ ያዘጋጀው ሪፖርት ቀጥሎ ይቀርባል፣