በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የስደተኞች ቀን


የዓለም የስደተኞች ቀን
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ /ዩኤንኤችሲአር/ ከ68 ሚሊዮን ህዝብ በላይ መፈናቀሉን አስታወቀ። ዛሬ በመላዉ ዓለም የዓለም የስደተኞች ቀን ሲታወስ እንዳስታወቀው፥ መንግሥታት ሰላም እንዲሰፍን ካልጣሩ ቀውሱ ሊባባስ እንደሚችል ገልፀዋል። በኬንያ ናይሮቢ የዓለም ስደተኞች ቀን በማስመልከተ በነበርው፣ ዝግጅት ላይ የነበሩ ስደተኞች “ዓለም ከስደተኞች ፊት እንዳዞርች፣ ስደተኛዉ አሁንም ምንም ተስፋ እንደ ሌለው” ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG