No media source currently available
ትናንት ሀሙስ ህይወቱ ባለፈው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ግድያ ላይ እጁ አለበት ተብሎ የተጠረጠረ አንድ ተማሪ ከሦስት ግብረ አበሮቹ ጋር በቁጥጥር ሥር መዋሉን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ፡፡ ሟቹ ሰይድ ጦይብ የሁለተኛ ዓመት የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ተማሪ ነበር ሲሉ ተማሪዎች ጠቅሰዋል፡፡