በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምባሰል ንግሥት ወሎ ገባች


የአምባሰል ንግሥት ወሎ ገባች
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:04 0:00

ያለፉትን ሃያ ዓመታት አሜሪካ ኖራ ወደ ሃገሯ ኢትዮጵያ የተመለሰችው ማሪቱ ለገሠ በናፍቆት ሲጠብቋት ከቆዩ አድናቂዎቿ ጋራ ተገናኝታለች።

ወሎ ዩኒቨርስቲ የዛሬ ሰባት ዓመት ያወጀላትን የክብር ዶክትሬትም በአካል አጎናፅፏታል።

የማሪቱ ባልደረባ ድምፃዊት ፀሐይ ካሳ ጋር ከቪኦኤ ጋር ወግ ነበራት።

የተያያዘው ፋይል ውስጥ ያዳምጧት፡፡

XS
SM
MD
LG