No media source currently available
ሰሞኑን እንደታሰሩ ሪፖርት በተደረገው የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ አባላት ዙሪያ በራሱ በኮሚቴው ውስጥ የታየው ውዝግብ መቀጠሉ እየታየ ነው።