በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልዲያ ዩኒቨርስቲን ወደተረጋጋ የመማር ማስተማር ሂደት ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው


የወልዲያ ዩኒቨርስቲን ወደተረጋጋ የመማር ማስተማር ሂደት ለመመለስ ጥረት እየተደረገ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00

የወልዲያ ዩኒቨርስቲን ወደተረጋጋ የመማር ማስተማር ሂደት ለመመለስ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ዩኒቨርስቲው አስታወቀ። ተማሪዎች በፀጥታ ኃይሎች ታፍነው ተወስደዋል የሚል ክስ በማኅበራዊ ገፆች እየተስተጋቡ መሆኑን አስመልክቶ ቪኦኤ ለፖሊስ ላቀረበው ጥያቄ የሰሜን ወሎ ዞን ፖሊስ በጥፋት ከተጠረጠሩና በእስር ከሚገኙ በስተቀር አንድም ታፍኖ የተወሰደ የለም ብሏል።

XS
SM
MD
LG