No media source currently available
ኢቦላ ዛሬ በሚያበቃው 2015 አም ሶስት ሺህ የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት አጥፍቷል። ሆኖም የኢቦላ ቫይረስ ተሸንፏል ትላለች የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዘጋቢ ካሮል ፒርሰን (Carol Pearson) ባጠናቀረችው ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች።