በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አቀባበል ሥነ ሥርዓት - አዲስ አበባ


የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አቀባበል ሥነ ሥርዓት - አዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

እአአ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመሄድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

XS
SM
MD
LG