በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬኒያውያንና ኢትዮጵያውያን በለንደኑ ማራቶን ድል ቀናቸው


ኬኒያውያንና ኢትዮጵያውያን በለንደኑ ማራቶን ድል ቀናቸው
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 7:09 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

ከዓለማችን ግዙፍ የጎዳና ላይ ስፖርታዊ ትዕይንቶቸ መካከል አንዱ የኾነው የ"ለንደን ማራቶን" በሳምንቱ መገባደጃ ላይ ተካሒዷል። በሁለቱም ጾታዎች ምድብ የተደረጉ ውድድሮችን፣ ኬኒያውያን አትሌቶች በቀዳሚነት ሲያጠናቅቁ፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል።በሌላ ዜና ናዝሬት ወልዱ እና ጫላ ረጋሳ የቬና ማራቶንን አሸነፉ። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለአምስት ዓመታት ከውድድር ታገደች። ሁሉም በሣምንታዊ የስፖርት ዘገባችን ተካተዋል።

XS
SM
MD
LG