በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን “እርዳታው ይኸውላችሁ!” ለማለት ሊዘዋወሩ ነው


ባይደን “እርዳታው ይኸውላችሁ!” ለማለት ሊዘዋወሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:24 0:00
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ ለኢኮኖሚው ማነቃቂያ እንዲውል፣ በተላለፈው የ$1.9 ትሪሊዮን ዶላር ጥቅል በጀት ላይ ከፈረሙ በኋላ፣ በዚህ ሳምንት፣ ውሳኔያቸውን ለማስተዋወቅ ወደ የክፍለ ግዛቶቹ የሚያደርጉትን ጉዞ ጀምረዋል፡፡ አሜሪካውያንም ከበጀቱ የሚደርሳቸውን ገንዘብ እያገኙ ነው፡፡
በሌላም በኩል በስተደቡብ በኩል ባለው የአሜሪካ ድንበር ቁጥራቸው እየበዛ የመጣው የስደተኞች ቁጥር ዋሽንግተንን እያከራከረ ነው፡፡
XS
SM
MD
LG