በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከዋልድባ ሌላ ብሦት እየተሰማ ነው


ዋልድባ
ዋልድባplease wait

No media source currently available

0:00 0:06:45 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የዋልድባ መነኮሣትና መናንያን፥ «ዛሬ ዛሬ ችግራችን የስኳር ፋብሪካ ግንባታን ተቃወማችሁ ተብለን ከሚደርስብ ወከባ አልፎ፣ ህገ-መንግሥቱ ማይደግፈው በዘር ላይ ወደተመሠረተ ጥቃት ተሸጋገረ» ይላሉ።

«ከገዳሙ ተባረን በየቦታው ተሰደናል» የሚሉት አባቶች የገዳሙ ንብረትና ወፍጮ ቤትም በታጣቂዎች መዘረፉን ይናገራሉ።

ከአካባቢው ባለሥልጣናት ለጊዜው የተገኘ ምላሽ የለም፡፡

መነኮሣቱን አዲሱ አበበ አነጋግሯል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ
XS
SM
MD
LG